0
Your cart
Your cart is empty.
Please go to View Cart
Product Price Quantity Subtotal

KIDUS CAR RENTAL

የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆነውን ጢስ አባይን ከእኛ ጋር ይጎብኙ! 🌊🚙


የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆነውን ጢስ አባይን ከእኛ ጋር ይጎብኙ! 🌊🚙

ተፈጥሮ በቸርነት ያደለቻትን የጢስ አባይ ፏፏቴን ለማየት አቅደዋል? በግርማ ሞገስ የሚወርደው ይሄ ውብ ፏፏቴ የዓይን ማረፊያ ብቻ ሳይሆን የነፍስ እርካታም ጭምር ነው።

ወደዚህ ድንቅ ቦታ የሚደረገውን ጉዞ ምቹ እና የማይረሳ ለማድረግ “ቅዱስ መኪና ኪራይ” ዘመናዊ እና ለረጅም መንገድ ተስማሚ የሆኑ መኪኖችን አዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

ለምን ከእኛ ጋር ይጓዛሉ?

  • ለተራራማ እና ለገጠር መንገዶች የሚሆኑ ጠንካራ 4×4 መኪኖች።
  • ልምድ ያላቸው እና ጨዋ አሽከርካሪዎች።
  • ተመጣጣኝ የኪራይ ዋጋ።

ጉዞዎን ዛሬውኑ ያስይዙ!

📍 አድራሻ፡ hawasa trufat abebe g/maryam tower 1st floor

📞 ስልክ፡ 0916033739

ቅዱስ መኪና ኪራይ – ለጉዞዎ አስተማማኝ አጋር!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top