ከውጭ ሀገር ረጅም ጉዞ አድርገው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፣ የሚቀበልዎት አስተማማኝ መኪና አያሳስብዎት። “ቅዱስ መኪና ኪራይ” ከኤርፖርት ጀምሮ ምቹ እና ሰላማዊ ጉዞ እንዲሆንልዎት ዝግጁ ነው።
በቀጠሮ ሰዓት አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተን፣ በፈገግታ እና በክብር እንቀበልዎታለን!
🌟 አገልግሎታችን የሚከተሉትን ያካትታል፡
- ኤርፖርት ፒክ-አፕ (Airport Pickup)፦ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሱ የሚጠብቅዎት መኪና።
- ለሻንጣ አመቺ የሆኑ መኪኖች፦ ሰፊ የሻንጣ ማስቀመጫ ያላቸው SUVs እና ሚኒባሶች።
- ደህንነቱ የተጠበቀ ጉዞ፦ አስተማማኝ አሽከርካሪዎች እና ጥራት ያላቸው መኪኖች።
- በቀጥታ ወደ ሆቴልዎ፦ ካረፉበት ቦታ ሳይዘገዩ በምቾት እንዲደርሱ እናደርጋለን።
ከአውሮፕላን ወርደው ታክሲ ፍለጋ መንገላታት ቀረ! በዌብሳይታችን ወይም በስልክ አስቀድመው ቦታ ያስይዙ።
📞 ስልክ፦ 0916033739🌐 ዌብሳይት፦ kiduscarrent.com
ቅዱስ መኪና ኪራይ – ምቾትዎ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!